Begena

እንኳን ወደ ሲሳይ በገና የዜማ መሣሪያዎች ማሠልጠኛ ተቋም በደህና መጡ !

የዜማ መሣሪያዎችን ብቃት ባላቸው መምህራን ፤ በመደበኛ እና በኦንላይን (በርቀት) እናሠለጥናለን ።

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

ሲሳይ በገና የዜማ መሣሪያዎች ማሠልጠኛ ተቋም ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች ውስጥ የተለያዩ መንፈሳዊ እና ሀገር በቀል የዜማ መሣሪያዎችን ማምረት፤ መሸጥ፤ ማሠልጠን እና ሠልጣኞችን ለአገልግሎት ማብቃት ።

የምናስተምራቸው መሣሪያዎች

በገና

በአጫጭር ሥልጠና ዘርፍ በመደበኛ (በአካል) እና በኦንላይን እንዲሁም በልዩ ክፍለጊዜ (special class) በበገና ብቁ የሆነ ሥልጠና ሰጥተን እናስመርቃለን ።

ክራር

በአጫጭር ሥልጠና ዘርፍ በመደበኛ (በአካል) እና በኦንላይን እንዲሁም በልዩ ክፍለጊዜ (special class) በበገና ብቁ የሆነ ሥልጠና ሰጥተን እናስመርቃለን ። ፡

መሰንቆ

በአጫጭር ሥልጠና ዘርፍ በመደበኛ (በአካል) እና በኦንላይን እንዲሁም በልዩ ክፍለጊዜ (special class) በበገና ብቁ የሆነ ሥልጠና ሰጥተን እናስመርቃለን ።

ዋሽንት

በአጫጭር ሥልጠና ዘርፍ በመደበኛ (በአካል) እና በኦንላይን እንዲሁም በልዩ ክፍለጊዜ (special class) በበገና ብቁ የሆነ ሥልጠና ሰጥተን እናስመርቃለን ።

ተጨማሪ አገልግሎቶች

የባህላዊ መሣሪያ ሽያጭ

በማምረቻችን የተመረቱ የዜማ መሣሪያዎች መያዣ ማህደርዎች (ቦርሣዎች) እንዲሁም የመማሪያ መፀሐፎችን እንሸጣለን፡፡

የስቱዲዮ አገልግሎት

ተቆማችን በተለያዩ ጊዜያት የስቱዲዮ ሰአቶችን ለተለያዩ የመዝሙራት ልምምድ እና ቀረጻ ላይ አገልግሎት ይሰጣል፡፡

ጥናትና ምርምር

ተቆማችን በተለያዩ ጊዜያት ጥናታና ምርምር በማድረግ በፌደራል እና በከተማ ደረጃ በተዘጋጁ የውይይት መድረኮች ፤ ኤግዚቢሽን እና ዐውደ ጥናቶች ላይ ተሣትፎ ያድርጋል፡፡

ሰለ ተቋማችን

ሲሳይ በገና የዜማ መሳሪያዎች ማሰልጠኛ ተቋም ከተቋቋመበት ከመጋቢት ወር 2006 ዓ.ም ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ የኢትዮጵያ የዜማ መሳሪያዎችን አጨዋወት በማሰልጠን እና በማስተዋወቅ፣ስራ ላይ የተሰማራ ተቋም ነው፡፡ተቋማችን የኢትዮጵያ የዜማ መሳሪያዎች በማሰልጠን ዘርፍ በበገና ድርደራ፣ መሰንቆና ክራር አጨዋወት ሥልጠና ለመስጠት ከአራዳ ክፍለ ከተማ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ጽ/ቤት ሕጋዊ ፍቃድ ከወሰደበት ጊዜ ጀምሮ ሰልጣኞችን ተቀብሎ በማሰልጠን ላይ ይገኛል፡፡ በዚህም የማስተማር ሂደት ውስጥ ሰልጣኞችን ለብዙ ተከታታይ አመታት አሰልጥኖ አስመርቋል፡፡ ተቋማችን ጥንታዊ የሃገራችን የዜማ መሳሪያዎችን በማስተዋወቅ፣ በማስተማር፣ በማጥናት ለትውልድ በማስተላለፍ የበኩሉን ሚና በመጫወት ላይ ነው፡፡ በተጨማሪም በተለያዩ መድረኮች በኤግዚቢሽንና ባዛሮች እንዲሁም የምርምር ጥናት መድረኮች ላይ በመሳተፍ የዜማ መሳሪያዎቻችንን በማስተዋወቅ፣ ስለመሳሪያዎቹ ጥናቶችን በማድረግ ጥናታዊ ጽሑፎችን አቅርቧል፡፡

ተጨማሪ እወቅ
about-image
about image

ኦንላይን የማሩ

ባሉበት ቦታ ሁነው በገና ፤ መሰንቆ ወይም ክራር መማር ከፈለጉ ይምዝገቡ ሚለውን በመጫን መማር ይጀምሩ!!

የኢትዮጵያ የዜማ መሳሪያዎች በማሰልጠን ዘርፍ የነገ ሀገር ተረካቢ ለሚሆኑ ህፃናት እና ወጣቶች ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት ለሀገር በቀል የዜማ መሳሪያዎች ትልቅ ክብር እና እንክብካቤ እንዲሰጡ ማድረግ፡፡

ተጨማሪ እወቅ

በዩትዩብ የምናስተምራቸው ትምህርቶች

ጣቢያችን የተለያዩ ትምህርቶችን የሚሰጥ ሲሆን እያንዳንዱ ቪዲዮ የተሟላ የትምህርት ተሞክሮ እንዲኖራችሁ በጥንቃቄ የተጣመመ ነው ። ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ

የክራር ትምህርት በቅርብ ቀን በሲሳይ በገና ኢትዮጵያ

የክራር ትምህርት በቅርብ ቀን በሲሳይ በገና ኢትዮጵያ

የክራር ትምህርት በቅርብ ቀን በሲሳይ በገና ኢትዮጵያ

የክራር ትምህርት በቅርብ ቀን በሲሳይ በገና ኢትዮጵያ

የክራር ትምህርት በቅርብ ቀን በሲሳይ በገና ኢትዮጵያ

የክራር ትምህርት በቅርብ ቀን በሲሳይ በገና ኢትዮጵያ

በዩትዩብ ስለምናስተምረው ተጨማሪ ቪድዮዎች

እኛን ለምን ይመርጣሉ

ራዕይ

የኢትዮጵያ ባህላዊ የዜማ መሣሪያወችን የሚጠቀም ፤ የሚንከባከብና የሚጠብቅ ትውልድ ማየት፡፡

ዓላማ

የኢትዮጵያ ባህላዊ የዜማ መሣሪያወችን የሚጠቀም ፤ የሚንከባከብና የሚጠብቅ ትውልድ ማየት፡፡

ተልዕኮ

ተቋማችንን መርዳት ይፈልጋሉ?

እርዳታ ይፈልጋሉ? ያግኙን

የድጋፍ ቡድናችን በኢሜይል አማካኝነት ወደ እርስዎ ይመለሳል ።